Text
ሼክ ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንት እና የአቡ ዳቢ ገዥ ናቸው።
ልዑልነታቸው በሀገራት መካከል የሚደረጉ ውጤታማ አጋርነቶች ለጋራ እድገትና ብልጽግና እንደሚያበቁ በመገንዘብ፣ አዎንታዊ እና የጋራ ትብብር ያላቸውን ዓለም አቀፋዊ ግንኙነቶች ማጎልበት ላይ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣሉ። እነዚህን ዓላማዎች መሰረት በማድረግ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የትብብር ድልድዮችን ለመገንባት ቁርጠኛ ሆና የምትቀጥል ሲሆን፣ ውይይትን ለማስፋፋት፣ ትብብርን ለማጠናከር፣ እንዲሁም ሰላምን፣ መረጋጋትንና በዓለም ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦችን ጤንነትና ደህንነት ለማሳደግ የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ጥረቶችን መደገፏን ትቀጥላለች።


በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት እያደገ የመጣ ሲሆን፡ በተለይም በሁለቱም አገሮች ዘላቂነትንና ልማትን በሚያገለግሉ ዘርፎች ባለፉት ዓመታት ጉልህ እድገት አሳይቷል
ልዑል ሼክ ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን
የቅርብ ጊዜ ተሳትፎዎች
ሁሉንም ይመልከቱ
